የቅዱስ ቁርዓን ይዘት ትርጉም - የ አማርኛ ቋንቋ ትርጉም * - የትርጉሞች ማዉጫ

XML CSV Excel API
Please review the Terms and Policies

የይዘት ትርጉም ምዕራፍ: ሱረቱ አል ኢኽላስ   አንቀጽ:

ሱረቱ አል ኢኽላስ

قُلۡ هُوَ ٱللَّهُ أَحَدٌ
በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡
የአረብኛ ቁርኣን ማብራሪያ:
ٱللَّهُ ٱلصَّمَدُ
«አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡
የአረብኛ ቁርኣን ማብራሪያ:
لَمۡ يَلِدۡ وَلَمۡ يُولَدۡ
«አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡
የአረብኛ ቁርኣን ማብራሪያ:
وَلَمۡ يَكُن لَّهُۥ كُفُوًا أَحَدُۢ
«ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»
የአረብኛ ቁርኣን ማብራሪያ:
 
የይዘት ትርጉም ምዕራፍ: ሱረቱ አል ኢኽላስ
የምዕራፎች ማውጫ የገፅ ቁጥር
 
የቅዱስ ቁርዓን ይዘት ትርጉም - የ አማርኛ ቋንቋ ትርጉም - የትርጉሞች ማዉጫ

ወደ አማርኛ በሸይኽ ሙሓመድ ሷዲቅ እና በሸይኽ ሙሓመድ ሣኒ ሓቢብ የተተረጎመ የቁርዓን መልዕክተ ትርጉም። በሩዋድ የትርጉም ማእከልም ተቆጣጣሪነት ማስተካከያ ተደርጎበታል። ዋናው የትርጉም ቅጅም ለአስተያየቶች፣ ተከታታይ ግምገማ እና መሻሻል ቀርቧል።

መዝጋት