የቅዱስ ቁርዓን ይዘት ትርጉም - አማርኛ ትርጉም ‐ ዘይን * - የትርጉሞች ማዉጫ


የይዘት ትርጉም ምዕራፍ: ሱረቱ አል ፈለቅ   አንቀጽ:

ሱረቱ አል ፈለቅ

قُلۡ أَعُوذُ بِرَبِّ ٱلۡفَلَقِ
1.(መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ! እንዲህ) በል፡ -በተፈልቃቂው ጎህ (በአል-ፈለቅ) ጌታ እጠበቃለሁ፤-
የአረብኛ ቁርኣን ማብራሪያ:
مِن شَرِّ مَا خَلَقَ
2.ከፈጠረው ፍጡር ሁሉ ክፋት::
የአረብኛ ቁርኣን ማብራሪያ:
وَمِن شَرِّ غَاسِقٍ إِذَا وَقَبَ
3.ከሌሊትም ክፋት በጨለመ ጊዜ፤
የአረብኛ ቁርኣን ማብራሪያ:
وَمِن شَرِّ ٱلنَّفَّٰثَٰتِ فِي ٱلۡعُقَدِ
4. በቋጠሮዎች ላይ ተፊዎች ከሆኑት ደጋሚ ሴቶችም ክፋት፤
የአረብኛ ቁርኣን ማብራሪያ:
وَمِن شَرِّ حَاسِدٍ إِذَا حَسَدَ
5. ከምቀኛም ክፋት፤ በተመቀኘ ጊዜ (በአሏህ) -እጠበቃለሁ- በል::
የአረብኛ ቁርኣን ማብራሪያ:
 
የይዘት ትርጉም ምዕራፍ: ሱረቱ አል ፈለቅ
የምዕራፎች ማውጫ የገፅ ቁጥር
 
የቅዱስ ቁርዓን ይዘት ትርጉም - አማርኛ ትርጉም ‐ ዘይን - የትርጉሞች ማዉጫ

አማርኛ ትርጉም

መዝጋት