next

سورة العصر - አል ዓስር

prev

1 : 103

وَٱلۡعَصۡرِ

በጊዜያቱ እምላለሁ፡፡ info
التفاسير: |

2 : 103

إِنَّ ٱلۡإِنسَٰنَ لَفِي خُسۡرٍ

ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው፡፡ info
التفاسير: |

3 : 103

إِلَّا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ وَعَمِلُواْ ٱلصَّٰلِحَٰتِ وَتَوَاصَوۡاْ بِٱلۡحَقِّ وَتَوَاصَوۡاْ بِٱلصَّبۡرِ

እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት፣ በእውነትም አደራ የተባባሉት፣ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ፡፡ info
التفاسير: |
next

سورة العصر - አል ዓስር

prev
:
0:00 0:00