external-link copy
169 : 2

إِنَّمَا يَأۡمُرُكُم بِٱلسُّوٓءِ وَٱلۡفَحۡشَآءِ وَأَن تَقُولُواْ عَلَى ٱللَّهِ مَا لَا تَعۡلَمُونَ

(እርሱ) የሚያዛችሁ በኃጢኣትና በጸያፍ ነገር በአላህ ላይ የማታውቁትን እንድትናገሩ ብቻ ነው፡፡ info
التفاسير: |

አል-በቀራህ