クルアーンの対訳 - アムハラ語対訳 * - 対訳の目次

XML CSV Excel API
Please review the Terms and Policies

対訳 節: (90) 章: 食卓章
يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوٓاْ إِنَّمَا ٱلۡخَمۡرُ وَٱلۡمَيۡسِرُ وَٱلۡأَنصَابُ وَٱلۡأَزۡلَٰمُ رِجۡسٞ مِّنۡ عَمَلِ ٱلشَّيۡطَٰنِ فَٱجۡتَنِبُوهُ لَعَلَّكُمۡ تُفۡلِحُونَ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! የሚያሰክር መጠጥ ቁማርም ጣዖታትም አዝላምም {1} ከሰይጣን ሥራ የኾኑ እርኩስ ብቻ ናቸው፡፡ (እርኩስን) ራቁትም ልትድኑ ይከጀላልና፡፡
{1} ካፊሮች አንድን ነገር ከማድረጋቸው በፊት ወይም ከሱ ከመታቀባቸው በፊት የምጥሉዋቸው እድል መፈለግያዎች ናቸው።
アラビア語 クルアーン注釈:
 
対訳 節: (90) 章: 食卓章
章名の目次 ページ番号
 
クルアーンの対訳 - アムハラ語対訳 - 対訳の目次

クルアーン・アムハラ語対訳 - Muhammad Sadeq and Muhammad Ath-Thany Habib ルゥワード翻訳事業センター監修

閉じる